# started 2014-09-02T08:14:10Z "ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ አስትሮኖሚ ከግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው።ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው።"@am . "የሕክምና ታሪክ በኢትዮጵያወቅታዊ ሕዝባዊ ጤና ጉዳዮች በኢትዮጵያ (ደግሞ ትምህርተ፡ጤና ይዩ)ኤችአይቪ/ኤድስ ኢትዮጵያን ለሚጎብኙ የጤና አገልግሎትየመድኃኒትና የህክምና መረጃ በእንግሊዝኛ ያለባቸው ድረ ገጾች"@am . "የሰው ልጅ የሚግባባበት መሳሪያ ነውየቋንቋ ጥናት የሰው ልጅ ልሣናት የሚያጠና ጥናት ወይም ሳይንስ ነው።"@am . "ዋዝንቢት የሦስት አጽቄ አይነት ነው። የፌንጣና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ የረዘሙ አንቴኖችም አሉት።ዋዝንቢት ታዋቂ የሚሆነው በተለይ ስለ ድምጹ ይሆናል። ይህን ለማሰማት የሚችለው አውራ ዋዝንቢት ብቻ ነው፤ የተባዕቱ ክንፍ እንደ \"ሚዶና ሞረድ\" የሚመስል ፍርግርግ መሣሪያ አለበትና። ክንፎቻቸውን በማፋተግ ድምፃቸውን ያሰማሉ፤ ዘፈናቸውም በየወገናቸው ይለያያል። ሁለት ዓይነት የዋዝንቢት ዘፈኖች አሉ፤ የጥሪ ዘፈንና የመርቢያ ዘፈን ናቸው። የጥሪ ዘፈን አንስት ይስባልና እጅግ ከፍ ይላል። የመርቢያ ዘፈን አንስቲቱ ስትቀርብ ይጠቅማልና በጣም ቀስ ይላል። አንስት ዋዝንቢት የረዘመ እንደ መርፌም የሚመስል ዕንቁላልም የሚጥል ዕቃ አለባት።በምድር ላይ 900 የሚያሕሉ የዋዝንቢት ወገኖች ይገኛሉ። ዋዝንቢት በሌሊት የሚነቃ ወደ መሆን ያዘንብላል። ብዙ ጊዜ ለዘመዱ ለፌንጣ ይሳታል፣ የሚዘልሉባቸው ጭኖች ያሉበት የሁለንተናቸው ቅርፅ ተመሳሳይ ነውና።በ1963 ዓ.ም. "@am . ".ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በሚያዝያ ፲ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም."@am . "ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ ጥድም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም ወይም በደቡብ ቻይና ተገኘ።"@am . "የድረ ገጽ መረብ (ወይም ኢንተርኔት) በጣም ብዙ የኮምፒዩተር አውታሮችን ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነዉ። በመረቡ ውስጥ ብዙ ድረ ገጽ ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ። ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት «USENET» የሚባለው አገልግሎት ነው። ይህ በ1973 ዓ.ም. (1980 እ.ኤ.አ.) አካባቢ ሲጀመር በተለይ ለዩኒቨርሲቴዎችና ኮሌጆች ብቻ የታወቀ መገናኛ ሆኖ ቆየ። ይህ ጽሑፍ በተገናኙት ኮምፒውተሮች ላይ መልጠፍ የሚፈቅድ ሥርዓት ብቻ እንጂ ስዕል ወይም ሌላ ነገር አልነበረም። መጀመርያው e-mail አድራሳዎች የተሰጡት ከዚያ ዘመን ነው። ዛሬም ብዙዎች ተጠቃሚዎቹ ግን ስንኳ ስለ USENET መኖሩን አያውቁም።መጀመርያው ድረ ገጽ የተፈጠረው በ1983 ዓ.ም."@am . "ልዑል ራስ መኮንን የሸዋ ንጉሥ የነበሩት የሣህለ ሥላሴ ልጅ የልዕልት ተናኘወርቅ እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። ግንቦት ፩ ቀን ፲፰፻፵፬ ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ ፲፬ ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የንጉሥ ኃይለ መለኮት ልጅ ዳግማዊ ምኒልክ ገና የሸዋ ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተ መንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ።በ፲፰፻፷፰ ዓ.ም ዕድሜያቸው ሀያ አራት ዓመት ሲሆን ከወይዘሮ የሺ እመቤት ጋር ተጋብተው ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፰፻፹፬ ዓ.ም የወደፊቱን ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ወለዱ።ልዑል ራስ መኮንን የንጉሠ ነገሥቱ ዳግማዊ ምኒልክ ተወካይ ሆነው ሁለት ጊዜ የአውሮፓን አገሮች ጎብኝተዋል። በዚህ ጊዜ እሳቸው ኢጣሊያን ሲጎበኙ በነበረ ጊዜ የኢጣሊያ ጋዘጦች የውጫሌ ውልን በተመለከተ፤ «...በውጫሌ ውል ላይ ኢትዮጵያ የኢጣሊያን ጥገኝነት ተቀብላ ውል ከፈረመች በኋላ የጀርመን ንጉሠ ነገሥት ከኢትዮጵያ የሚላከውን ማንኛውንም ደብዳቤም ሆን ጉዳይ በኢጣሊያ መንግሥት በኩል መቀበል ሲገባቸው በቀጥታ ከምኒልክ የተጻፈውን ደብዳቤ ተቀብለዋል...» እያሉ የጻፉትን ራስ መኮንን ተቃውሞአቸውን ለኢጣሊያ መንግሥት ከነገሩ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ የውሉን መበላሸት ለአጤ ምኒልክ አሳወቁ። ከኢጣሊያንም ጋር በተደረገውም ጦርነት ራስ መኮንን ፲፭ ሺህ እግረኛ ወታደሮች ይዘው ከምኒልክ እና ታላላቅ ጦር አዛዦች ጋር ዘምተዋል። በ፲፰፻፺፰ ዓ.ም መጀመሪያ ላይ በብርቱ ስለታመሙ ለኅክምና ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ጥር ፬ ቀን ከከተማቸው ከሐረር ተነሱ። ጥር ፱ቀን ቡርቃ ወንዝ አድረው የጥምቀትን በዓል አክብረው ከዋሉ በኋላ ሕመሙ ስለጸናባቸው ወደ ኋላ ተመልሰው ቁልቢ ገብተው በሐኪም ይታከሙ ጀመር። እዚሁም ሲታመሙ ከቆዩ በኋላ መጋቢት ፲፫ ቀን ፲፰፻፺፰ ዓ.ም ቁልቢ ላይ አርፈው ሐረር ላይ እሳቸው በተከሉት በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ። ዐፄ ምኒልክም የአርባቸው ለቅሶ የሚለቀሰው አዲስ አበባ እንዲሆን ባዘዙት መሠረት፤ ሰኞ ሚያዝያ ፳፪ ቀን በአዲስ አበባና በዙሪያው ያሉት የየገዳማቱና የየአድባራቱ ካህናት የክርስቲያን የፍታት ጸሎት ተድርጎ በማግስቱም ማክሰኞ የጊዮርጊስ ዕለት ሚያዝያ ፳፫ቀን ፲፰፻፺፰ ዓ.ም በሰኢ ሜዳ ላይ ድንኳን ተተክሎ፤ መኳንንቱና ሠራዊቱ ተሰብስቦ የራስ መኮንን የማዕረግ ልብሳቸውና የራስ ወርቃቸው፤ ኒሻኖቻቸውና የጦር መሳሪያቸው ተይዞ ፈረስና በቅሏቸው በወርቅ እቃ ተጭነው በሠራዊቱ መካከል እየተመላለሱ ታላቅ ልቅሶ ተለቀሰላቸው። ከአልቃሾቹም አንዱ ደግነታቸውን ለማስታወስ እንዲህ ብሎ አሟሸ፤-«ስልከኛው ሲያረዳ ነገር ተሳሳተው፤ መኮንን አይደለም ድኃ ነው የሞተው»"@am . "ለፊልሙ፣ አቡጊዳ (ፊልም) ይዩ።አቡጊዳ ማለት ፊደል ነው። ከልሳነ ግዕዝ የተነሣ ነው። ቢሆንም በቅርብ ጊዜ አንዳንድ የፈረንጅ አገር ሊቅ ይህን አባባል ለቋንቋዎች ጥናት ተበድሯል። በዚሁ አነጋገር \"አቡጊዳ\" ማለት በዓለም የሚገኙ ልዩ ልዩ አይነት ጽሕፈቶች ሊያመልከት ይችላል። በየአገሮቹ ፊደላቸው \"አቡጊዳ\" የሚባለው እያንዳንዱ ፊደል ለክፍለ-ቃል ለመወከል ሲሆን ነው እንጂ እንደ እንግሊዝኛ \"አልፋቤት\" ፊደሉ ለ1 ተነባቢ ወይም ለ1 አናባቢ ብቻ ሲሆን አይደለም። ስለዚህ የግዕዙ ፊደል ይሁንና ሌሎችም ለምሳሌ ብዙ የህንድ አገር አጻጻፎች ጨምረው አቡጊዳ በሚለው ስም ይታወቃሉ። ብራህሚክ ወይም ደቫናጋሪ በተባሉት የህንድ አጻጻፎች በኩል እያንዳንዱ ክፍለ-ቃል በተለየ ፊደል ሲወከል የአናባቢዎች መጠን የሚታየው የፊደሉን መልክ (እንደ ግዕዝ ወይም እንደ አማርኛ) ትንሽ በመቀየሩ ነው። ስለዚህ በቋንቋ ሊቃውንት ዘንድ 'አቡጊዳዎች' ይባላሉ። በተጨማሪ፣ በካናዳ አገር ለጥንታዊ ኗሪ (ቀይ ኢንዲያን የተባሉ) ጐሣዎች ያላቸው አጻጻፍ እንደዚህ አይነት ነው፤ አናባቢው በቅርጹ የሚታየው ፊደሉን በመዞር ወይም በመገልበጥ ነውና። በግእዝ አቡጊዳ ለሚለው የቃሉ መነሻ ከጥንታዊ የሴም ፊደል ተራ የሚለቀመው ነበር። በግሪክም ይህ ፊደል ተራ በ A, Β, Γ, Δ ጀመረ፤ ወይም በስም አልፋ፣ ቤታ፣ ጋማ፣ ዴልታ ናቸው። ይህ ፊደል ተራ በ ሀ ሁ ሂ ሃ በሚል ቅርጽ ማለት በግእዝ፣ በካዕብ፣ በሣልስ፣ በራብእ ውስጥ ገብቶ ሲሰካ፣ አ፣ ቡ፣ ጊ፣ ዳ የሚለውን ፊደል ተራ አስገኘ። ሁሉ በሙሉ የግእዝ አቡጊዳ እንግዲህ እንደሚከተለው ሰንጠረዥ ነው።አ ቡ ጊ ዳ ሄ ው ዞበ ጉ ዲ ሃ ዌ ዝ ዦገ ዱ ሂ ዋ ዜ ዥ ሖደ ሁ ዊ ዛ ዤ ሕ ጦሀ ዉ ዚ ዣ ሔ ጥ ጮወ ዙ ዢ ሓ ጤ ጭ ዮዘ ዡ ሒ ጣ ጬ ይ ኮዠ ሑ ጢ ጫ ዬ ክ ኾሐ ጡ ጪ ያ ኬ ኽ ሎጠ ጩ ዪ ካ ኼ ል ሞጨ ዩ ኪ ኻ ሌ ም ኖየ ኩ ኺ ላ ሜ ን ኞከ ኹ ሊ ማ ኔ ኝ ሶኸ ሉ ሚ ና ኜ ስ ሾለ ሙ ኒ ኛ ሴ ሽ ዖመ ኑ ኚ ሳ ሼ ዕ ፎነ ኙ ሲ ሻ ዔ ፍ ጾኘ ሱ ሺ ዓ ፌ ጽ ቆሰ ሹ ዒ ፋ ጼ ቅ ሮሸ ዑ ፊ ጻ ቄ ር ሦዐ ፉ ጺ ቃ ሬ ሥ ቶፈ ጹ ቂ ራ ሤ ት ቾጸ ቁ ሪ ሣ ቴ ች ኆቀ ሩ ሢ ታ ቼ ኅ ጶረ ሡ ቲ ቻ ኄ ጵ ፆሠ ቱ ቺ ኃ ጴ ፅ ፖተ ቹ ኂ ጳ ፄ ፕ ጆቸ ኁ ጲ ፃ ፔ ጅ ኦኀ ጱ ፂ ፓ ጄ እ ቦጰ ፁ ፒ ጃ ኤ ብ ጎፀ ፑ ጂ ኣ ቤ ግ ዶፐ ጁ ኢ ባ ጌ ድ ሆጀ ኡ ቢ ጋ ዴ ህ ዎ"@am . "ከማየ አይህ በፊት በነበሩ ዕለታት ስለ ኖሩ በኖህ መርከብ ላይ ስለ ተገኙ ስለ አራቱ ሴቶች ኦሪት ዘፍጥረት ምንም እንኳን ዝም ቢል፣ ከሌላ ምንጭ ስለነዚሁ ሴቶችና በተለይ ስለ ስሞቻቸው የተገኘው አፈ ታሪክ በርካታ ነው። በጥንታውያን እምነት ዘንድ፣ የሴም፣ የካምና የያፌት ሚስቶች ዕጅግ የረዘማቸው ዕድሜ ሲኖራቸው ከመጠን ይልቅ ለብዙ መቶ ዓመታት ኑረው ለያንዳንዱ ትውልድ ትንቢት እየተናገሩ ኖሩ። እነኚህ ሲቢሎች ተብለው ለግሪኮች ለሮማውያንም እንደ ቅዱሳን መጻሕፍት የተቆጠሩት የሲቢሊን መጻሕፍት ደራሲዎች እንደ ነበሩ ታመነ። የሮማውያን ቅጂ በ397 ዓ.ም."@am . "ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ (ቀ.ኃ.ሥ.) ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።ተፈሪ መኰንን ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፰፻፹፬ ዓ.ም. ከአባታቸው ከልዑል ራስ መኰንን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ የሺ እመቤት ኤጀርሳ ጎሮ በተባለ የገጠር ቀበሌ ሐረርጌ ውስጥ ተወለዱ።በ፲፰፻፺፱ የሲዳሞ አውራጃ አገረ ገዥ ሆኑ። በ፲፱፻፫ ዓ.ም."@am . "ዊልያም ጄፈርሰን «ቢል» ክሊንተን (እንግሊዘኛ፡ William Jefferson \"Bill\" Clinton) (የትውልድ ስም፦ ዊልያም ጄፈርስን ብላይዝ ፬ኛ፣ እንግሊዘኛ፡ William Jefferson Blythe IV) በነሐሴ 13 ቀን፣ 1938 ዓ.ም. (= 1946 እ.ኤ.አ.) በሆፕ አርካንሳው የተወለዱ ሲሆን ከ1993 እስከ 2001 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕሬዝዳንት ከመሆናቸዉ በፊት አምስት ጊዜ የአርካንሳው ስቴት አስተዳዳሪ ነበሩ። ቢል ክሊንተን ያደጉት በሆት ስፕሪንግስ፣ አርካንሳው ነዉ። የቢል ክሊንተን አባት ዊሊያም ጄፈርሰን ብላይዝ ጁኚየር፣ ቢል ክሊንተን ከመወለዱ ሶስት ወር በፊት በመኪና አደጋ ሞተዋል። የቢል ክሊንተን እናት ቨርጂኒያ ክሊንተን ኬሊ፣ በ1950 እ.ኤ.ኣ."@am . "ጆርጅ ዋሽንግተን ከ February 22, 1732 እስከ December 14, 1799 እ.ኤ.ኣ. ድረስ በሕይወታቸው ኖረው የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፕሬዝዳ